//የቤት ውበት// እውነት ያኛው ቤት ነው እንደዚህ የተቀየረው?.../እሁድን በኢቢኤስ/
HTML-код
- Опубликовано: 5 сен 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
እጃችሁን ቁርጥማት አይንካዉ በእዉነት ሰሪ እጆች ይባረኩ❤
ባለሙያዎች እጃችሁ ይባረክ ከበረት ወደ ቤት ቀየራችሁት😊
እረ የባለሞያዎች ቁጥር ፖስት ይደረግ በእውነት በጣም ጎበዞች ናቹ ተባረኩ
እጃችሁ ይባርክ በስመአብ እንዴት ያምራል❤❤❤
ግዙፍ እቃአ እየገዙ ቤታአቸዉን ያጨናአንቃአሉ በከለር በእቃ ምርጫ ጥርተ እጥን ምጥን ያለ ነገር ዉበት አለዉ ዉድ እቃ እየገዛአቹ ለሰወች ከመዱረስ የተቆጠባአቹ አስተዉሉ ዉዱነት ሳይሆን ጥራአት በትንሽ ነገር መኖር ጥሩ ነዉ እደኔ
ማሻ አላህ ያምራል ብር ካለ እማያምር የለም
እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርከው
ዋጋዉን ሳትነግሩን ግን ተቀይሜአችሇለሁ
እንዴት ማግኘት እንችላለን አድራሻ
አድራሻ ስጡኝ please
ተባረኩ ክፍ አይንካችሁ
ስልካችዉን አላስቀመጣችሁም? ለ ሠራተኞች የ እጅ ጉንት እና አፍችዉን የሚሽፍኑበት Mask በታዘጋጅላችዉ የ ዲዛይን ባለሙያዉ ጥሩነዉ ለጤናም እጃችዉም አይቆራረጥም።
This is really beautiful 😍😍😍 what a stunning renovation 👏👏👏Why i love Interior Design 💖💖💖 it literally makes a difference kinda have reborn feeling 🥰🥰🥰
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን?🙏
ካለ መናለ በጣም ያምራል
እኔግን ሳስበዉ ቤቱን እስከነቃዉ ገዝተዉት መሰለኝ ከዛ ሊያሳድሱት
አድራሻቸውን ለምን አታስቀምጡም ነበር
አድራሻቸውን አስቀምጡዋ
ዋው ሀገራችንማ ለውጥ አለ የውጭውን ያስንቃል አቦ
Great job, but introduce floating shelves on your next renovations
አቦ እጃችሁ ይባረክ በጣም ያምራል❤❤❤
ፍሬ የኔ ውዴ ወንድም እግዚአብሔር እጆችህን አብዝቶ ይባርክልህ የነካሀው ይመርልህ በርታልኝ 👌🥰
ስልክ ካለሽ
እባክሽ ስልካቸዉ ካለ ብትሰጪኝ
Incredible job. Keep shining!
ዋዉ በጣም ያምራል ፕላነሩ ሳላደንቀዉ አላልፍም እና ከሱ ጋራ ሆነዉ የሚሰሩትን እግዚአብሔር እጃቸዉን ይባርከዉ የኔ ቤት ይህዉ ችሚኒ chimney ማለት በየ ጊርግዳዉች ለይ አለዉ ማስተካከል እፈልጋለሁ ይህዉና ባጀት እስከሚሰበሰብ እየጠበኩ ነዉ እና እስኪ እግዚአብሔር ያግዚሽ በሉኝ ከቻላችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በሉ እንደዚህ ያመረ ቤት ሳይ ማነወመ እንደ እኔ ደስ የሚለዉ ከእግዚአብሔር ጋር የኔም ቤት እንደዚህ ሆነዉ አየዋለሁ ከታደሰ ብሐላ ምሳ እግብዛችኋለሁ 🍽️❤❤
አድራሻውን ካወቅሽ ስጭን please
ዋዉ ነዉ እንደት የምረል ❤❤❤
Good job👏👏👏 my brother proud of You
ባግባብ በልክ ያምራል
Wowwwww❤ eghi ybaraki wondemi❤
ባለ ሙያዉን እንዴት ማግኘት እንችላለን
አድራሻ እባካቹ
ሊያየ ጥሩ ነሽ ግን የለበሽው ልብስ አችን አይመጥንም
Address please
ሊዱየየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞
Edat yamral ejachihu ybark
Wow wow amazing 🎉
Wow amazing ❤
Wow❤
ሊያየየ ልብሰሸ አልመጠነሸም በሰቀቀን ነዉ ያለሸዉ😂😂 እኛኮ የመዳብ ታክሴወች ሁሉንም በቅረብ ረቀት ሁነን እናያለን አሰተካክሌ
አድራሻ ፃፉልን
ሊያዬ ዛሬ አለባበስሽ ቆንጆ ነው ቀሚሱ
egzaber yebarekachu yahunate baxame new yamamerawo ara quxerachawune posetulen
We need frezer interior design please
እርጉዝናት ሊያ
አድራሻ ይሠጠን ??
ሊያየ ብሩን ሹክ ሳትይን ላሽ አላቺሁሳ 😅
Wooooww 👌👌👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wwwwww baxam yimarel😮😮😮❤❤❤
Lkachewn askemtuln
Tanks all
Frezer Gobez wondme bertalign
Aychewalew yamral
Bolo madslih lij negn fikre
Please አድራሻ ንገረን ስራውን ወድጄው ለማሰራት እድራሻ አላስቀመጡልንም
err selkachu betaskmtulne enflgwale
wowowowowow
Gosh Enkuwan agegnehush, i said to the new interior NO NO NO.... LIYAYE it looks completely HOTEL ROOM... yebet taem yelewum. the previous was feels ''Homie''...🤷♀
Please liya put his adress. I need
Address of the interior designer please 🙏
Bole medhanialem gulf aziz first floor
@@BirukAschalew-zg1kg
ስልክ ቁጥራቸው አብሮ ቢኖር መልካም ነበር
ስልክ አስቀምጡልን ፕሊስ
ክፍለ ሀገርስ ቅርንጫፍ አላችሁ?ፕሊስ
Liya erguz nat ende
አንዳዴ አለባበሳቹ ቅጥ ያጣል ጋዜጠኞቹ
I think she is pregnant
ሊያየ ጥሩ ነሽ ግን የለበሽው ልብስ አችን አይመጥንም
Wow ❤❤❤